ለድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ተማሪዎች በሙሉ

በዩኒቨርሲቲያችን ተመደባችሁ ከጥቅምት 14-18/2011 ዓ.ም ድረስ በባቡር ለምትመጡ አዲስ ተማሪዎቻችን ከድሬዳዋ ባቡር ጣቢያ ወደ ዩኒቨርሲቲው ግቢ የሚያመጣችሁ ትራንስፖርት የተዘጋጀ መሆኑን እንገልጻለን።

የተማሪዎች ቅበላ ኮሚቴ