ለድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የማታ መርሀ -ግብር ቅድመ-ምረቃ እና ድህረ-ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ

የ2011 ዓ/ም የማታ መርሀ-ግብር የትምህርት ዘመን የ1ኛ፣ 2ኛ እና 3ኛ ዓመት ተማሪዎች ምዝገባ በቀን 01 እና 02/02/2011 ዓ/ም መሆኑ ይታወቃል፡፡

በተጨማሪም የድህረ-ምረቃ የመደበኛ እና የማታ መርሀ-ግብር ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 01/01/2011 ዓ/ም መሆኑ ይታወቃል፡፡

ተ/ቁ

 

የመጀመሪያው

ፕሮግራም

የተቀየረው

ፕሮግራም

1

የቅድመ-ምረቃ የማታ መርሀ-ግብር ተማሪዎች 1ኛ፣2ኛ እና 3ኛ ዓመት

ጥቅምት 01 እና 02/2011 ዓ/ም

ጥቅምት 05 እና 06/2011 ዓ/ም

2

ድህረ-ምረቃ የማታ እና የመደበኛ መርሀ-ግብር ተማሪዎች 1ኛ እና 2ኛ ዓመት

ጥቅምት 01/2011 ዓ/ም

ጥቅምት 05/2011 ዓ/ም

 

ማሳሰቢያ፡- ለድህረ-ምረቃ ተማሪዎች ጥቅምት 6/2011 ዓ/ም እና ለቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች ጥቅምት 7 እና 8/2011 ዓ/ም ለምትመዘገቡ ቅጣት እንዳለው እናሳውቃለን፡፡