ለአዲሱ የህክምና ት/ት(NIMEI) በ2010 ድ.ዳ.ዩ ለተመደባችሁ የህክምና ተማሪዎች በሙሉ

ቀን፡-11/10/10ዓ.ም

ማስታወቂያ

ለአዲሱ የህክምና ት/ት(NIMEI) በ2010 ድ.ዳ.ዩ ለተመደባችሁ  የህክምና ተማሪዎች በሙሉ

ምዝገባ የሚካሄደው ሰኔ 13 እና 14/2010 ዓ.ም እንዲሁም ት/ት የሚጀምረው ሰኔ 18/2010 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በስዓቱ ምዝገባ እንድታከናውኑ እያሳሰብን በምዝገባ ወቅት ሁሉንም የት/ት ማስረጃችሁን(ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ) እና ፎቶግራፍ ይዛችሁ እንድትቀርቡ በማክበር እናሳስባለን፡፡

የድ.ዳ.ዩ. ሬጅስትራር